VOA – ከሣዑዲ ተመላሾች አንደበት

ከሳዑዲ አረቢያ የተመለሱት ኢትዮጵያዊያን የደረሰባቸውን ግፍ ይናገራሉ።

አሁንም በዚያ የሚሰቃዩ ዜጎች ብዙ መሆናቸውንና ደላሎች በመንገድ ላይ ያደረሱባቸው በደልም ቀላል እንዳልነበረ፣ ዘግናኝ እንደነበረ ተመላሾቹ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ውይይት አስታውሰዋል።

መለስካቸው አመሃ ከተመላሾቹ ጥቂቆቹን አነጋግሮአል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ አስደምጠኝ