Maigenet Shifferraw, Struggle from Afar: Ethiopian Women Peace and Human Rights Activists in the Diaspora.




\"\"

\"book

Struggle from Afar is the first of its kind, with comprehensive interviews of phenomenon Ethiopian women in the diaspora and their activism. Dr. Shifferraw narrates the varied efforts and peaceful struggle of Ethiopian women across generations in the U.S. for the promotion and observance of peace and human rights in Ethiopia.

Dr. Maigenet Shifferraw painstakingly and succinctly documents activities and activism of Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW) and its predecessor, Ethiopian Women for Peace and Development (EWPD) since its establishment in 1991. Following are some of the accomplishments discussed in the book:

      • Called for an all-inclusive transitional government in Ethiopia to build a lasting peace;
      • Lobbying members of U.S. Congress and undertaking letter writing campaign and press

releases;

      • Assisted fellow Ethiopians who were displaced because of war and conflict;
      • Opposed war and worked with Eritrean and other democratic women to help bring about

peace to the region;

      • Conducting workshops including time management and social problems affecting women;
      • Held candle light vigils, and
      • Advocated for the prevalence of peace, human rights, and democracy in Ethiopia.

This book is exemplary, informative, and insightful. It is useful for the general reader, scholars, practitioners, and human rights activists.

The proceeds of this book will go to the Maigenet Shifferraw Fellowship managed by CREW. The Fellowship encourages community service to empower women in Ethiopia and research on Ethiopian women.

The Book can be purchased on line for US $25. Price include shipping and handling. Please click on the link to purchase. 

 

 
በማይገነት ሽፈራው፣ ከሩቅ ሆኖ ትግል፤ የኢትዮጵያ ሴቶች ለሰላምና ለሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች በዲያስፖራ እ.ኤ.አ. 2017  ሎሳንጀለስ በሚገኘው ፀሐይ ማተሚያ ቤት የታተመ፤

ከሩቅ ሆኖ ትግል በሚል የተሰየመው ይህ መጽሐፍ በዩናይትድ እስቴት አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሀገራቸው በኢትዮጵያ ሰላምና ሰብዓዊ መብት መከበርን በተመለከተ የሚያደርጉትን ሰላማዊ ትግል በሰፊው ይዘግባል።

ስለዚህ ዶር ማይገነት ሽፈራው በጥንቃቄና በረቀቀ ሁኔታ የኢትዮጵያ ሴቶች ሰብዓዊ መብት ማዕከልና ከዚያ በፊት የነበረውን የኢትዮጵያ ሴቶች ለሰላምና ለዕድገት ድርጅት ያከናወኗቸውን ተግባራትን በሚገባ መዝግበዋል። ድርጅቶቹ  እ.ኤ.አ.ከ1991 ጀምሮ ያከናወኗቸውን ሥራዎች መሠረትበማድረግ ባጭሩ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ዘርዝረዋል።

      • የኢትዮጵያ ሽግግር መንግሥት ሲመሰረት ደርግን የተፋለሙ በውጪም በአገር ቤትም ያሉት ሁሉ በሽግግሩ መንግሥት ምሥረታ ውስጥ ካልተሳተፉ ዘለቄታ ያለው ሰላም አይታሰብም በማለት
      • ለአሜሪካን ኮንግሬስ የአገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታዎችን በማስረዳት፤ ደብዳቤ ለባለሥልጣናት፣ ለመንግሥትተቋማትና ለስብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በማስገባት፤ ጋዜጣዊ መግለጫዎችን በመስጠት፤
      • በጦርነትና በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉትን በመታደግ፤
      • ጦርነቱን በመቃወም ከኤርትራውያን እህቶችና ሌሎች ጋር በመተባበር ሰላም በዚያ አካባቢ ለማምጣት በመጣር፤
      • የህብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፤ በሴቶች ላይ የሚፈጸመውን ጥቃትና ግፍ መንሰዔአቸውና መፍትሔያቸው በሚልና በሌሎችም ማህበራዊ ችግሮች ላይ ዓውደ ጥናት በማቅረብና ውይይት በማካሄድ፤
      • በኢትዮጵያውያኖች የመጀመሪያ የሻማ ማብራት ተማጽኖ በማካሄድ፤
      • በኢትዮጵያ ሰላም መስፈን፣ የስብዓዊ መብቶች መከበር፣ የዴሞክራሲ አሰራር መዳበርና የህግ የበላይነት መረጋገጥን በማቀንቀን አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ያደርጓቸውን ተጋድሎዎች በዝርዝር አስቀምጠዋል።

ይህ ከሩቅ ሆኖ ትግል የሚለው መጽሐፍ በአጠቃላይ ዓይነተኛና ልዩ የሆነ በህብረተሰቡ መነበብ ያለበት፣ ለምሁራን፣ ለባለሙያዎችና በሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ላይ ለተሰለፉ ሁሉ ጠቃሚ የሆነ መጽሐፍ ነው።

የመጽሐፉ ሽያጭ በኢትዮጵያ ሴቶች ማዕከል በሚተዳደረው በዶር ማይገነት  ሽፈራው ስም በተቋቋመው ተራድኦ ድርጅት የኢትዮጵያን ሴቶች ለሚታደጉ ድርጅቶችና በኢትዮጵያ ሴቶች ሁኔታ ላይ ጥናት ለሚያደርጉ ይውላል።

በአሜሪካን ግዛት ለምትገኙ

የመጽሐፉ ዋጋ $25 USD ሲሆን

 በቼክ ወይም MONEY ORDER  PAY TO CREW

በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ሲልቨር እስፕሪን በሚገኘው በአዲሱ ገበያ የምታገኙ መሆናችሁን እንገልጻለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 301-439-0515 ይደውሉ።