Interview with Tadella Demeke Fanta

ታድላ ደመቀ ፋንታ፤ የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (ኢሴመማ) መሥራችና ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ አዲስ ለኅትመት ስለበቃው የዶ/ር ማይገነት ሺፈራው መጽሐፍ “STRUGGLE FROM AFAR: Ethiopian Women Peace and Human Rights Activists in the Diaspora” ይናገራሉ።

ዶ/ር ማይገነት ሺፈራው፤ በ68 ዓመታቸው ፌብሪዋሪ 24 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን፤ የኢሴመማ መሥራችና ፕሬዚደንት ነበሩ።

“የሴቶች እኩል ተሳትፎ አለመኖርና በአመራር ላይ ሚና አለማግኘት ለችግርና ሰላም ማጣት አንዱ ምክንያት ነው” – ታድላ ደመቀ ፋንታ

Click here for interview