The Dallas Declaration

የማህበረሰባዊ ድርጅቶች ጉባኤ መግለጫ መስከረም 29,2010 (October 8,2017) Unity is our Destiny   “አገሬ ተባብራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የእምቧይ ካብ፤ የእምቧይ ካብ” ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ”   ባልፉት 26 ዓመታትና በተለይም ባለፉት ወራቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚደርስበትን ግድያ፤ እስር፤ መፈናቀል፤ ስደትና ረሃብ ያሳሰባቸው ተቆርቋሪ የሆኑ የኢትዮጵያ ማህበረሰባዊ...