Interview with Tadella Demeke Fanta

ታድላ ደመቀ ፋንታ፤ የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (ኢሴመማ) መሥራችና ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ አዲስ ለኅትመት ስለበቃው የዶ/ር ማይገነት ሺፈራው መጽሐፍ “STRUGGLE FROM AFAR: Ethiopian Women Peace and Human Rights Activists in the Diaspora” ይናገራሉ። ዶ/ር ማይገነት ሺፈራው፤ በ68 ዓመታቸው ፌብሪዋሪ 24 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን፤ የኢሴመማ...