Monthly Archives

October 2017


The Dallas Declaration

የማህበረሰባዊ ድርጅቶች ጉባኤ መግለጫ መስከረም 29,2010 (October 8,2017) Unity is our Destiny   “አገሬ ተባብራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የእምቧይ ካብ፤ የእምቧይ ካብ” ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ”   ባልፉት 26 ዓመታትና በተለይም ባለፉት ወራቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚደርስበትን ግድያ፤ እስር፤ መፈናቀል፤ ስደትና ረሃብ ያሳሰባቸው ተቆርቋሪ የሆኑ የኢትዮጵያ ማህበረሰባዊ ድርጅቶች ተሰባስበው  ኢትዮጵያ ሃገራችን የተደቀነባትን እጅግ አስጊ የሆነ ስርዓት ወለድ አደጋ በጽሞና ሲመራመሩና የመፍትሄ ሃሳቦችን ሲያፈላልጉ ቆይተዋል።ይህ

Read More »


Web Design BangladeshWeb Design BangladeshMymensingh